Skip to main content

 የኢትዮጵያ እንስሳት ሀብት ዘርፍ መዝገበ አዕምሮ

ግለ ታሪካ ማውጫ

 

ባለታሪካችን ማነ ነህ/?

ማሳሰቢያ፡

ይህን ግለ ታሪኮን ወደኛ ሲልኩ ስለእርሶ በቂና ሙሉ መረጃ እርሶን በሚገልፅ መንገድ መያዙን ያረጋግጡ። በዚህ መዝገበ አእምሮ ውስጥ የሚሰፍረው የእርሶ ታሪኮ ብዙዎች የሚያነቡትና ለብዙዎች ትምህርትና መረጃ የሚሰጥ እንደሆነ እንዲገነዘቡ እንፈልጋለን።

·       (ይህ ክፍል ስላንተ/ የሚናገር መሆን አለበት በዚህ መዝገበ አእምሮ ላይ ስላንተ/ እንዲሰፍር የምንትፈልገው/ጊው ታሪክ አጋራን/ሪን። ለምሳሌ፤ ሙሉ ስምህ/ሽ፣ የት ተወለድክ/ሽ፣ የት ተማርክ/ሽ፣ የስራ አይነት ወይም የተሰማራክበት/ሽበት መስክ፣ ስላንተ እንድናውቅ የምትፈልገው/ጊው? በአጠቃላይ ያንተን የግልና የሙያ ታሪክ በሁለት ገፅ ፅፈህ/ ላክልን)CV ወይም የስራ ማመልከቻ እንደማንቀበል ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን። ሁሉንም በሁለት ገፅ በWord Document እንዲልኩልን እንጠይቃለን።

በዚህ ግለ ታሪኮ ውስጥ ሊያካትቱ የሚገባቸው መሰረታዊ ነገሮች፤

  1. አንድ ቆንጆ ፎቶ (PNG or JPG form)
  2. ሙሉ ስም፣
  3. 3አጭር የህይወት ታሪክ፣
  4. የስራ አይነት እና በፊት የሰሩበት ወይም አሁን የሚሰሩበት ተቋም ስምና አድራሻ (ስልክ ቁጥር እና ኢሜል)፣
  5. 5.   የትምህርት ደረጃ፣
  6. 6.   እስካሁን ያሳኳቸው/ሽው (በስራ ያስመዘገቡት ውጤት)
  7. 7.   የወደፊት እቅድህ/)
  8. 8.   ሌላ እኔን ይገልፃል የሚሉት ካለ

 

እናመሰግናለን!

ከተማሪነት በላይ ለለውጥ

ዐዲስ ሀሳብ ፡ ዐዲስ ተግባር

Comments