Skip to main content

Posts

Showing posts from January, 2023
  የኢትዮጵያ እንስሳት ሀብት ዘርፍ መዝገበ አዕምሮ ግለ ታሪካ ማውጫ   ባለታሪካችን ማነ ነህ / ሽ ? ማሳሰቢያ፡ ይህን ግለ ታሪኮን ወደኛ ሲልኩ ስለእርሶ በቂና ሙሉ መረጃ እርሶን በሚገልፅ መንገድ መያዙን ያረጋግጡ። በዚህ መዝገበ አእምሮ ውስጥ የሚሰፍረው የእርሶ ታሪኮ ብዙዎች የሚያነቡትና ለብዙዎች ትምህርትና መረጃ የሚሰጥ እንደሆነ እንዲገነዘቡ እንፈልጋለን። ·        ( ይህ ክፍል ስላንተ / ቺ የሚናገር መሆን አለበት በዚህ መዝገበ አእምሮ ላይ ስላንተ / ቺ እንዲሰፍር የምንትፈልገው / ጊው ታሪክ አጋራን / ሪን። ለምሳሌ፤ ሙሉ ስምህ / ሽ፣ የት ተወለድክ / ሽ፣ የት ተማርክ / ሽ፣ የስራ አይነት ወይም የተሰማራክበት / ሽበት መስክ፣ ስላንተ እንድናውቅ የምትፈልገው / ጊው ? በአጠቃላይ ያንተን የግልና የሙያ ታሪክ በሁለት ገፅ ፅፈህ / ሽ ላክልን ) ። CV ወይም የስራ ማመልከቻ እንደማንቀበል ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን። ሁሉንም በሁለት ገፅ በ Word Document እንዲልኩልን እንጠይቃለን። በዚህ ግለ ታሪኮ ውስጥ ሊያካትቱ የሚገባቸው መሰረታዊ ነገሮች፤ አንድ ቆንጆ ፎቶ ( PNG or JPG form) ፣ ሙሉ ስም፣ 3 አጭር የህይወት ታሪክ፣ የስራ አይነት እና በፊት የሰሩበት ወይም አሁን የሚሰሩበት ተቋም ስምና አድራሻ (ስልክ ቁጥር እና ኢሜል)፣ 5.    የትምህርት ደረጃ፣ 6.    እስካሁን ያሳኳቸው / ሽው ( በስራ ያስመዘገቡት ውጤት ) ፣ 7.    የወደፊት እቅድህ / ሽ ) 8.    ...