በትላንትናው እለት የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢኒስቲትዩት ለክቡር አቶ ፓስካል ወልደማርያም(1950-1957 ዓ.ም) እና ለክቡር ዶክተር አሰፋ ወልደጊዮርጊስ(1958-1967 ዓ.ም) የህይወት ዘመን እውቅናን አበረከተ
በትላንትናው እለት የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢኒስቲትዩት ለክቡር አቶ ፓስካል ወልደማርያም እና ለክቡር ዶክተር አሰፋ ወልደጊዮርጊስ የህይወት ዘመን እውቅናን አበረከተ!
በሀገራችን ኢትዮጵያ ከእንስሳት ህክምና እና ከዘርፉም አጠቃላይ አልፎ ለሌሎች ዘርፎች ሁሉ አርአያ የሆነ ታሪካዊ ተግባር በኢትዮጵያ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢኒስቲትዩት ውስጥ ልክ እንደ ቀደምቱ ሁሉ በኢትዮጵያ የእንስሳት ህክምና ታሪክ ውስጥ አዲስ ታሪኩ እውን ሆኗል። በትላንትናው እለት የኢትዮጵያ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢኒስቲትዩት ለተከበሩ አቶ ፓስካል ወልደማርያም እና ለተከበሩ ዶክተር አሰፋ ወልደጊዮርጊስ ለሀገራችን የእንስሳት ህክምና እድገት ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ የህይወት ዘመን እውቅና ሰቷል። በእለቱ የግብርና ሚኒስቴር ድዴታን ወክለው የተገኙት ዶክተር አለማየሁ መኮንን ጨምሮ የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶች የታደሙ ሲሆን፤ ለታሪካዊነቱ የደስታ በሽታ መጥፋትን አስመልኮ የተዘጋጀው ዶክመንተሪ ፊልምም ታይቷል።
እለቱን አስመልክተው ንግግር ያደረጉት ክቡር ዶክተር ሰለሞን ኋይማርያም የእለቱን ታሪካዊነት እና በኢትዮጵያ ታሪክ ይህ የመጀመሪያ የሆነው የእውቅና ሥነ-ሥርዓት በታሪካዊነቱ ሁሌም በትውልድ ሲዘከር እንደሚዘልቅ ተናግረዋል። ዶክተር ሰለሞን ኋይለማርያም በንግግራቸው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆኑትን የእንስሳት ሀኪሞች ክቡር ዶክተር አለምወርቅ በየነና ክቡር ዶክተር እንግዳ ዩሐንስን አውስተዋል፤ ስለ ከበረው ስራቸውም ለታዳሚዎች ያላቸውን አድናቆት እና ምስጋና አቅርበዋል።
ዶክተር ሰለሞን ኋይለማርያም ንግግራቸውን በመቀጠል ይህ በሶስቱም ትውልድ እሳቤ እውል የሆነው የምስጋና ቀን በመቀጠል መሰል አካፋዎቻችንን ስለ ታላላቅ ስራቸው ክብርን እየሰጠ መቀጠል እንዳለበት ለአዲሱ ትውልድ አደራ ብለዋል። ይህ መሰሉ የመመሰጋገን ባህር ለእንስሳት ህክምና እንዲሁም ለዘርፉ በጉልህ ማደግና መታየት ከፍተኛ ሚና እንዳለውም ተናግረዋል። ዶክተር ሰለሞን በንግግራቸው መጨረሻ ላይም የደስታ በሽታን ለማጥፋት ሲባል በተለያዩ የሀገራችንን ክሎች ላይ በስራ አጋጣሚ አካላቸው ለጎደለ፣ ህይወታቸው ለጠፋ የስራ ባልደረቦቻችን በሚል በ2008 ዓ.ም ላይ ኢትዮጵያ ከደስታ በሽታ ነፃ መሆኗን አስመልክቶ በብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢኒስቲትዩት በተዘጋጀው ክብረ በዓል ላይ በቀድሞ የኢፌዴሪ ምክት ጠቅላይ ሚኒስቴር አዲሱ ለገሰ የተጣለው የሀውልት ማሰሪያ መሰረተ ድንጋይ እነሆ እስካሁን ተረስቶ እንደቀረ በማስታወስ ለዚህ ታሪካዊ ሀላፊነት እኔ ባለኝ አቅም ለሀውልቱ መሰራት የድርሻዬን ለመወጣት ዝግጅ ነኝ በማለት በዛው መድረክ የተዋቀረውን የሀውልቱን አሰሪ ኮሚቴ አሳውቀዋል። በመጨረሻ ለዚህ የተሳቀ ስራ ለደከሙ ሁሉ ምስገናዬ የላቀ ነው በማለት ተናግረዋል።
የዚህ እለት ዋነኛ አላማን በማስመልከት ሀሳባቸው ያጋሩት የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬተር ዶክተር ማርታ ያሚ በበኩላቸው የሀገራችን የእንስሳት ህክምና እና ለዘርፉም እዚህ ደረጃ መድረስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱትን ማመስገን የሁላችን ሀላፊነት እንደሆነ በማስገንዘብ፤ መሰል አንጋፋዎቻችንን ማክበርና ስለ ስራቸው እውቅና መስጠት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
ዶክተር ማርታ ያሚ በበኩላቸው የዚህ ታሪካ ሁነት ለማዝለቅ ለደከሙትና ለትውድም ሲባል የሀውልቱን አስፈላጊነት ተናግረዋል።ለኢትዮጵያ የእንስሳት ህክምና መጀመር እና መስፋፋት እዚህ ላደረሱ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል በማለት የራሳችንን አንጋፋዎች የምንዘክርበት፤ በስማቸው ተቋማትን የምንሰይበት ጊዜ እረቅ መሆን የለበትም ብለዋል። ዶክተር ማርታ ያሚ በበኩላቸው የዚህ ታሪካ ሁነት ለማዝለቅ ለደከሙትና ለትውድም ሲባል የሀውልቱን አስፈላጊነት ተናግረዋል።ለኢትዮጵያ የእንስሳት ህክምና መጀመር እና መስፋፋት እዚህ ላደረሱ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል በማለት የራሳችንን አንጋፋዎች የምንዘክርበት፤ በስማቸው ተቋማትን የምንሰይበት ጊዜ እረቅ መሆን የለበትም ብለዋል። በመቀጠልም ለአለም የእንስሳት ጤና ድርጅት መመስረት ምክንያት የሆነው የደስታ በሽታ እንደሆነ ቢታወቅም ነገረ ግን ከሃገራችን ኢትዮጵያ በሽታውን በማጥፋት ለደገሙ፤ አካላቸውንና ህይወታቸውን ላጡ ሁሉ የምንሰራው ሀውልት ተምሳሌትነቱ ለወደቁት ብቻ ሳይሆን መጪው ትውልድ በሚገባ ለማንፅ ይጠቅመን ዘንድ እንድንጠቀምበትና ሀውልቱም በፍጥነት መጀመር እንዲችል በዶክተር ሰለሞን ኋይለማርያም በኩል በተሰየሙት ኮሚቴዎች አማካኝነት ባፊጠኝ እንጀመር ሲሉ አሳስበዋል። ዶክተር ማርታ ያሚ በበኩላቸው የዚህ ታሪካ ሁነት ለማዝለቅ ለደከሙትና ለትውድም ሲባል የሀውልቱን አስፈላጊነት ተናግረዋል።
የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስቴር ድኤታ የሆኑትን ክቡር ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳን በመወከል ንግግር ያደረጉት በአለም የእንስሳት ጤና ጥበቃ ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይ የሆኑት ክቡር ዶክተር አለማየሁ መኮንን ለኢትዮጵያ የእንስሳት ህክምና መጀመር እና መስፋፋት እዚህ ላደረሱ ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል በማለት የራሳችንን አንጋፋዎች የምንዘክርበት፤ በስማቸው ተቋማትን የምንሰይበት ጊዜ እረቅ መሆን የለበትም ብለዋል። በመቀጠልም ለአለም የእንስሳት ጤና ድርጅት መመስረት ምክንያት የሆነው የደስታ በሽታ እንደሆነ ቢታወቅም ነገረ ግን ከሃገራችን ኢትዮጵያ በሽታውን በማጥፋት ለደገሙ፤ አካላቸውንና ህይወታቸውን ላጡ ሁሉ የምንሰራው ሀውልት ተምሳሌትነቱ ለወደቁት ብቻ ሳይሆን መጪው ትውልድ በሚገባ ለማንፅ ይጠቅመን ዘንድ እንድንጠቀምበትና ሀውልቱም በፍጥነት መጀመር እንዲችል በዶክተር ሰለሞን ኋይለማርያም በኩል በተሰየሙት ኮሚቴዎች አማካኝነት ባፊጠኝ እንጀመር ሲሉ አሳስበዋል። ዶክተር ማርታ ያሚ በበኩላቸው የዚህ ታሪካ ሁነት ለማዝለቅ ለደከሙትና ለትውድም ሲባል የሀውልቱን አስፈላጊነት ተናግረዋል። በመጨረሻ ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የተጋበዙ እንግዶችም ንግግር ያደረጉ ሲሆን የኢትዮጵያን የእንስሳት ህክምና ታሪክ በመፃፍ ትውልድን ማስተማር እንደሚገባ አሳስበዋል፤ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚም ለዚህ መሳካት የበኩሉን እንደሚወጣ በመድረኩ ቃል ተገብቷል።
በመጨረሻ ከኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የተጋበዙ እንግዶችም ንግግር ያደረጉ ሲሆን የኢትዮጵያን የእንስሳት ህክምና ታሪክ በመፃፍ ትውልድን ማስተማር እንደሚገባ አሳስበዋል፤ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚም ለዚህ መሳካት የበኩሉን እንደሚወጣ በመድረኩ ቃል ተገብቷል። በመጨረሻም ለተመስጋኞቹ በድጋሚ ክቡር አቶ ፓስካል ወልደማርያም እንዲሁም ለክቡር ዶክተር አሰፋ ወልደጊዮርጊስ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልኩኝ፤ ይህን እውን እንዲሆን ለተገቡ ሀሳቡን ከተግባር ላደረሱት ለዶክተር ሰለሞን ኋይለማርያም፣ ለዶክተር ማር ያሚ፣ ለዶክተር አለማየሁ መኮንን ከልብ የመነጨ ምስገናዬ ይድረሳችሁ ማለት እፈልጋለሁ። ለዚህ ታሪካዊ መሳከት ዋነኛ ተዋንያን በጣም የምንወዳቸው የዘርፉችን አንጋፋ ባለሙያ ክቡር ዶክተር ሰለሞን ኋይለማርያም፣ በጣም የምናከብራቸው የሴት አመራር ተምሳሌት የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ዶክተር ማርታ ያሚና የተቋሙ ሰራተኛች፣ በአለም የእንስሳት ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ቀሚ ተወካይ ክቡር ዶክተር አለማየሁ መኮንን እና ከተማሪነት በላይ ለወውጥ መስራች የሆነው ይመስገን ታረቀኝ ላደረጋችሁት ሁሉ እናመሰግናለን።
ለዚህ ታሪካዊ ሁነት መሳከት ዋነኛ ተዋንያን በጣም የምንወዳቸው የዘርፉችን አንጋፋ ባለሙያ ክቡር ዶክተር ሰለሞን ኋይለማርያም፣ በጣም የምናከብራቸው የሴት አመራር ተምሳሌት የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ዶክተር ማርታ ያሚና የተቋሙ ሰራተኛች፣ በአለም የእንስሳት ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ቀሚ ተወካይ ክቡር ዶክተር አለማየሁ መኮንን እና ከተማሪነት በላይ ለወውጥ መስራች የሆነው ይመስገን ታረቀኝ ላደረጋችሁት ሁሉ እናመሰግናለን።
ከእውቅና ሥነ-ሥርዓት በኋላ በእለቱ እውቅና የተበረከተላቸውና ተጋባዥ እንግዶቹ የመላው አፍሪካን የክትባት ጥራትና ቅጥጥር ተቋም/PANVAC/ን የጎበኙ ሲሆን፤ አንጋዎቹ የሙያ አባቶቻችን በጊቢ ውስት የችግኝ መትከል ሥነ-ሥርዓም አከናውነዋል፤ እለቱ ፕሮግራምም በብሔራዊ የእንስሳት ጤና ኢኒስቲትዩት በተዘጋጀው የምሳ ግብዣ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል።
#ከተማሪነት_በላይ_ለለውጥ
#BeyondStudent4Change
Comments
Post a Comment