የኢትዮጵያ እንስሳት ሀብት ዘርፍ መዝገበ አዕምሮ ግለ ታሪካ ማውጫ ባለታሪካችን ማነ ነህ / ሽ ? ማሳሰቢያ፡ ይህን ግለ ታሪኮን ወደኛ ሲልኩ ስለእርሶ በቂና ሙሉ መረጃ እርሶን በሚገልፅ መንገድ መያዙን ያረጋግጡ። በዚህ መዝገበ አእምሮ ውስጥ የሚሰፍረው የእርሶ ታሪኮ ብዙዎች የሚያነቡትና ለብዙዎች ትምህርትና መረጃ የሚሰጥ እንደሆነ እንዲገነዘቡ እንፈልጋለን። · ( ይህ ክፍል ስላንተ / ቺ የሚናገር መሆን አለበት በዚህ መዝገበ አእምሮ ላይ ስላንተ / ቺ እንዲሰፍር የምንትፈልገው / ጊው ታሪክ አጋራን / ሪን። ለምሳሌ፤ ሙሉ ስምህ / ሽ፣ የት ተወለድክ / ሽ፣ የት ተማርክ / ሽ፣ የስራ አይነት ወይም የተሰማራክበት / ሽበት መስክ፣ ስላንተ እንድናውቅ የምትፈልገው / ጊው ? በአጠቃላይ ያንተን የግልና የሙያ ታሪክ በሁለት ገፅ ፅፈህ / ሽ ላክልን ) ። CV ወይም የስራ ማመልከቻ እንደማንቀበል ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን። ሁሉንም በሁለት ገፅ በ Word Document እንዲልኩልን እንጠይቃለን። በዚህ ግለ ታሪኮ ውስጥ ሊያካትቱ የሚገባቸው መሰረታዊ ነገሮች፤ አንድ ቆንጆ ፎቶ ( PNG or JPG form) ፣ ሙሉ ስም፣ 3 አጭር የህይወት ታሪክ፣ የስራ አይነት እና በፊት የሰሩበት ወይም አሁን የሚሰሩበት ተቋም ስምና አድራሻ (ስልክ ቁጥር እና ኢሜል)፣ 5. የትምህርት ደረጃ፣ 6. እስካሁን ያሳኳቸው / ሽው ( በስራ ያስመዘገቡት ውጤት ) ፣ 7. የወደፊት እቅድህ / ሽ ) 8. ...
BE PASSIONATE AND PLAY YOUR ROLE - Meet Flower Bekele a Young Women Veterinary medicine student from Haramaya University
My name is Flower Bekele. I’m a 5 th year DVM student at Haramaya University. I grow up in a city called Diredawa, but now I’m living in Hawassa. From my childhood, I remember we have a cat called “Konjit” and a dog named “Pitter”. My family really loves animal specially my dad. pitter is a symbol of loyalty for me till now. When I was child, I used to be sick because of tonsillitis. I go to hospitals more often than expected. This was a big reason that pushes me to wonder about doctors. The more I go to hospitals, the more I become excited about doctors specially pediatricians. This is how my passion was born. I start dreaming about being a doctor not only dreaming, I keep saying I’m gone be a doctor without knowing what it really requires to be. Because, their action was captured in my mind. I grow up so fast and become a big girl. I took 12 entrance exams then the result came with unexpected news. The unexpected news was ma score was not enough to learn human medici...